• Skip to content
  • Jump to main navigation and login

Nav view search

Navigation

Search

You are here: Home
  • Home
  • The Church
    • Clergy
    • Administration
    • Contact Us
    • Brief History
    • Bylaws
  • Sunday School
    • Leadership (የስራ አመራር)
    • Choir (መዝሙር ክፍል)
    • Education (ትምህርት ክፍል)
      • Meskel
      • Poetry
      • Religious Articles
  • Health/Social Services
    • Faith Community Nursing
    • Mentoring
    • Social Services
  • Announcements
  • Donate
  • 5k
  • Forms
  • Scholarship
  • Old Articles
  • Media
    • Live Streaming
    • Video
    • PIcture
      • Journey
      • Holy Trinity Ark Arrival
      • Hamle Selassie
      • 2014 Kidist Selassie 5k
      • 2014 Meskel
      • Drama: የቃዴስ ምድር
      • Church Rebuilding
      • Consecration Aug 1/2, 2015
      • 2015 Kidist Selassie 5k
    • Filseta Timihir
  • ኖቭል ኮሮናቫይረስ COVID19
  • GIVE +
  • Employment Opportunities
  • Youth and Parent Programs
    • Saturday Language Education
    • Youth Development Program
    • Parent and Family Program
    • English Service Program
    • Friday Faith Education Program
    • Education Program

Donate

Donate Your Vehicle

Click here to donate your vehicle

COVID-19 Info ኮሮና ወረርሽኝ ግንዛቤ


Tserha Aryam Monthly Newsletter


Abune Zekarias Scholarship

Latest Articles

  • መዝሙር (ለተክለ ሃይማኖት ጻድቅ) May 26, 2024 (First Mezmur)
  • መዝሙር (ኑ እንቅረብ) April 21, 2024 (First Mezmur)
  • መዝሙር (እያለፈ ነው ዘመኔ) April 14, 2024 (Second Mezmur)
  • መዝሙር (በሥራዬ የት ይሆን መግቢያዬ) April 14, 2024 (First Mezmur)
  • መዝሙር (እግዚአብሔር ሆይ እወድሃለሁ) March 31, 2024 (First Mezmur)

News and Blogs

Latest Events

No events
  • በሰንበት እና በዘወትር ቅዳሴ አገልግሎት ከምዕመናንም ዘንድ ሊደረግ ስለሚገባው ጥንቃቄ (COVID-19 Church Opening Guidelines)
    በሰንበት እና በዘወትር ቅዳሴ አገልግሎት ከምዕመናንም ዘንድ ሊደረግ ስለሚገባው ጥንቃቄ (COVID-19 Church Opening Guidelines)
  • የዓርብ ሰርክ ጉባኤ (Friday Spiritual Assembly)
    የዓርብ ሰርክ ጉባኤ (Friday Spiritual Assembly)
    Tserha Aryam Live on YouTube
  • COVID Hotline ስለኮቪድ መረጃ ለማግኘት ይደውሉልን
    COVID Hotline ስለኮቪድ መረጃ ለማግኘት ይደውሉልን
    HOTLINE: 612-254-1961
  • Electronic Giving
    Electronic Giving
    Click here to make donations
  • Mentoring
    Mentoring
    Tserha Aryam Mentoring and Tutoring Program
Previous Next Play Pause
12345

ለተገደለው Mr. GEORGE FLOYD የተሰማን ጥልቅ ኀዘን

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!

ክርስቶስ ተንሥዓ እሙታን!
ግንቦት ፳፫/፳፻፲፪ ዓ/ም

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ርእሰ አድባራት ጽርሐ-አርያም ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል እና በውስጥዋ የምንኖር መላው ካህናት እና ምዕመናን በዘግናኝና አሰቃቂ እንዲሁም ፍጹም ኢሰብዓዊ በሆነ ሁኔታ ሰኞ ግንቦት ፲፯/፳፻፲፪ ዓ/ም (May 25, 2020) በግፍ ለተገደለው Mr. George Floyd የተሰማንን ጥልቅ ኀዘን በውስጣችን ይዘን ሳንናገረው በዝምታ የምናልፈው ስላይደለ ከዚህ እንደሚከተለው እንገልጻለን።

እጁን የፊጥኝ ታስሮ፣ ዕግሩ እንዳይላወስ በግድ ተይዞ፣ የደም ቱቦ መተላለፊያው አንገቱ ላይ ለስምንት ደቂቃ ከአርባ ስድስት ሰከንድ ያህል ከመሬቱ ጋር በጨካኝ ሰው ጉልበት ተሰፍቶ ምንም መላወስ በማይችልበት ሁኔታ ውስጥ በሚያሳዝን ሲቃ «እባክህ መተንፈስ አልቻልኩም፤ ሆዴ፣ አንገቴና ሁለመናዬ ተጎድቷል፤ ሊገድሉኝ ነው» እያለ ሲጮህ መልስ አልባ የነበረው የ፵፮ ዓመት ሰው ከዚያ ሁሉ ሥቃይ በኋላ ከሞት የሚያስጥለው ወገን አጥቶ መከራውንና ሥቃዩን ለብቻው ታግሎ ትንፋሽ አልባ ሆኖ ላይመለስ አሸልቧል። ከልመና በስተቀር አንዳች ማድረግ እንደማይቻል ተረድቶ በተደጋጋሚ ቢማጸንም ያቺ ቀን ነፍሱ ከሥጋው የምትለይባት በመሆኗ የሞት ጽዋ ከመቅመስ የልመና ቃሉም ሆነ አሳዛኝ ሲቃው ሳይራዱት ቀሩ።

ይኽ ዜና ተደብቆ የማይቀር ሆነና በተለያዩ ማኅበራዊ ድረ ገጽ ላይ ወጥቶ ለሕዝብ ዕይታ ሲደርስ በቀን በአደባባይ እንዲህ ያለው ድርጊት መፈጸሙ በጠቅላላው የዓለምን ሕዝብ በተለይም መላው አሜሪካንን ክፉኛ አስቆጣ። በእያንዳንዱ ቤት ውስጥ እንዲሁም በእያንዳንዱ ዓይንና ጆሮ የዚህ ጭከና የተሞላበት ግድያ መድረሱ፣ መታየቱና መሰማቱ በወላጆችና በልጆች መካከል ጥያቄ አጫረ። ክቡር የሆነና በእግዚአብሔር እጅ ተፈጥሮ የእግዚአብሔር እስትንፋስ በውስጡ ያለበት «ሰው» የሚባል ፍጥረት በሕይወት መኖሩ ለክፉዎች እንደ ምንም ተቆጥሮ ነፍሱ ስትነጠቅ ማየት በሁሉ ዘንድ ታላቅ ስጋትን ፈጠረ።

Read more: ለተገደለው Mr. GEORGE FLOYD የተሰማን ጥልቅ ኀዘን

የሥርዓተ ቅዳሴ አገልግሎት May 31, 2020

Cleanup Minneapolis ከተማችንን እናጽዳ

More Articles...

  1. ኮቪድ 19 ምርመራ ጣቢያዎች (COVID-19 Testing Sites)
  2. የእመቤታችን ወርሃዊ በዓል ሥርዓተ ቅዳሴ አገልግሎት May 29, 2020
  3. የዕርገት ሥርዓተ ቅዳሴ አገልግሎት May 28, 2020
  4. TAKS EOTC Supporting Sister Churches in Minnesota and South Dakota on COVID-19

Page 81 of 118

  • Start
  • Prev
  • 76
  • 77
  • 78
  • 79
  • 80
  • 81
  • 82
  • 83
  • 84
  • 85
  • Next
  • End