• Skip to content
  • Jump to main navigation and login

Nav view search

Navigation

Search

You are here: Home
  • Home
  • The Church
    • Clergy
    • Administration
    • Contact Us
    • Brief History
    • Bylaws
  • Sunday School
    • Leadership (የስራ አመራር)
    • Choir (መዝሙር ክፍል)
    • Education (ትምህርት ክፍል)
      • Meskel
      • Poetry
      • Religious Articles
  • Health/Social Services
    • Faith Community Nursing
    • Mentoring
    • Social Services
  • Announcements
  • Donate
  • 5k
  • Forms
  • Scholarship
  • Old Articles
  • Media
    • Live Streaming
    • Video
    • PIcture
      • Journey
      • Holy Trinity Ark Arrival
      • Hamle Selassie
      • 2014 Kidist Selassie 5k
      • 2014 Meskel
      • Drama: የቃዴስ ምድር
      • Church Rebuilding
      • Consecration Aug 1/2, 2015
      • 2015 Kidist Selassie 5k
    • Filseta Timihir
  • ኖቭል ኮሮናቫይረስ COVID19
  • GIVE +
  • Employment Opportunities
  • Youth and Parent Programs
    • Saturday Language Education
    • Youth Development Program
    • Parent and Family Program
    • English Service Program
    • Friday Faith Education Program
    • Education Program

Donate

Donate Your Vehicle

Click here to donate your vehicle

COVID-19 Info ኮሮና ወረርሽኝ ግንዛቤ


Tserha Aryam Monthly Newsletter


Abune Zekarias Scholarship

Latest Articles

  • መዝሙር (ለተክለ ሃይማኖት ጻድቅ) May 26, 2024 (First Mezmur)
  • መዝሙር (ኑ እንቅረብ) April 21, 2024 (First Mezmur)
  • መዝሙር (እያለፈ ነው ዘመኔ) April 14, 2024 (Second Mezmur)
  • መዝሙር (በሥራዬ የት ይሆን መግቢያዬ) April 14, 2024 (First Mezmur)
  • መዝሙር (እግዚአብሔር ሆይ እወድሃለሁ) March 31, 2024 (First Mezmur)

News and Blogs

Latest Events

No events
  • በሰንበት እና በዘወትር ቅዳሴ አገልግሎት ከምዕመናንም ዘንድ ሊደረግ ስለሚገባው ጥንቃቄ (COVID-19 Church Opening Guidelines)
    በሰንበት እና በዘወትር ቅዳሴ አገልግሎት ከምዕመናንም ዘንድ ሊደረግ ስለሚገባው ጥንቃቄ (COVID-19 Church Opening Guidelines)
  • የዓርብ ሰርክ ጉባኤ (Friday Spiritual Assembly)
    የዓርብ ሰርክ ጉባኤ (Friday Spiritual Assembly)
    Tserha Aryam Live on YouTube
  • COVID Hotline ስለኮቪድ መረጃ ለማግኘት ይደውሉልን
    COVID Hotline ስለኮቪድ መረጃ ለማግኘት ይደውሉልን
    HOTLINE: 612-254-1961
  • Electronic Giving
    Electronic Giving
    Click here to make donations
  • Mentoring
    Mentoring
    Tserha Aryam Mentoring and Tutoring Program
Previous Next Play Pause
12345

የሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ በዓል ቅዳሴ አገልግሎት June 19, 2020

  • Print
  • Email
Details
Category: Home
Published: Thursday, 18 June 2020 23:37
Written by Super User
Hits: 8265

የቅድስት ሥላሴ ወርሃዊ በዓል ሥርዓተ ቅዳሴ አገልግሎት June 14, 2020

  • Print
  • Email
Details
Category: Home
Published: Sunday, 14 June 2020 01:35
Written by Super User
Hits: 10432

የጰራቅሊጦስ በዓል የሥርዓተ ቅዳሴ አገልግሎት June 7, 2020

  • Print
  • Email
Details
Category: Home
Published: Saturday, 06 June 2020 23:13
Written by Super User
Hits: 17761

ኮቪድ 19 ምርመራ ጣቢያዎች (COVID-19 Testing Sites) KFAI Interview

  • Print
  • Email
Details
Category: Home
Published: Tuesday, 09 June 2020 04:19
Written by Super User
Hits: 13150
ቆይታ ከነርስ ተድባብወርቅ ሙሉጌታ ጋር በKFAI Radio Voices of Ethiopia

በሰንበት እና በዘወትር ቅዳሴ አገልግሎት ከምዕመናንም ዘንድ ሊደረግ ስለሚገባው ጥንቃቄ (COVID-19 Church Re-opening Guidelines)

  • Print
  • Email
Details
Category: Home
Published: Friday, 05 June 2020 15:55
Written by Super User
Hits: 35333

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!!!
COVID-19 በመባል የሚታወቀው ተላላፊና ቀሳፊ በሽታን ለማስወገድ ብቸኛው አማራጭ ጥንቃቄ መውሰድና የጋራ ኃላፊነትን በጋራ መወጣት መቻል ነው። ከሚመለከተው ክፍል መመሪያ መቀበልና የተሰጠውን መመሪያ ተግባራዊ ማድረግ ያለንን አገልግሎት ስኬታማና ውጤታማ ያደርግልናል። በመሆኑም ጊዜው ከፈጠረው ችግር በመነሣት ሁላችን የአገልግሎቱ ተካፋይ እንድንሆን በማሰብ ሰበካ ጉባኤው ከዚህ በታች በዝርዝር የተጻፉትን መመሪያዎች አውጥቷል፤ ለተግባራዊነቱም የእናንተን ትብብር አጥብቆ ይሻል፦
በሰንበት እና በዘወትር ቅዳሴ አገልግሎት ላይ የሚሰጥ አገልግሎትን በተመለከተና ከምዕመናንም ዘንድ ሊደረግ ስለሚገባው ጥንቃቄ፦

፩) የሚያስላችሁ ከሆነ፣ የትንፋሽ ዕጥረት ወይም የመተንፈስ ችግር ከገጠማችሁ፣ ትኩሳት ካለባችሁ፣ ብርድ ብርድ ካላችሁ፣ በተደጋጋሚ የሚያንቀጠቅጥ ብርድ ከያዛችሁ፣ የጡንቻ ሕመም፣ ራስ ምታት፣ የጉሮሮ መቁሰል፣ የማጣጣም ወይም የማሽተት ስሜት ካጣችሁና በኮቪድ 19 በሽታ ለተያዘ ታማሚ ከተጋለጣችሁ ለእናንተም ሆነ ለሌሎች ጤንነት ስትሉ ከቤት እንድትቆዩ እንጠይቃለን።

፪) ምናልባት ከምትሠሩበት መሥሪያ ቤት፣ ከምትውሉበት ቦታ፣ ከምትኖሩበት መኖሪያ አካባቢና ውስጣችሁ ከሚሰማችሁ ሁኔታ አንፃር የእናንተ መምጣት ስጋት ሊሆን ይችላል ብላችሁ ካሰባችሁ መምጣት የለባችሁም።

፫) ለቅዳሴ አገልግሎት ወደ ቤተ ክርስቲያን መግባት የሚችሉት ተረኞች የሆኑና በሰበካ ጉባኤው አማካኝነት የስም ዝርዝራቸው ተጽፎ እንዲመጡ የታዘዙት ብቻ ናቸው።

፬) በአዘቦት ቀን ቅዳሴ የመጣችሁና ያስቀደሳችሁ ሰዎች ያለውን ጫና ለመቀነስና ሌሎችም ተጠቃሚ እንዲሆኑ በእሑድ ዕለት ቅዳሴ ላይ ባለመምጣት ልትተባበሩን ይገባል።

Read more: በሰንበት እና በዘወትር ቅዳሴ አገልግሎት ከምዕመናንም ዘንድ ሊደረግ ስለሚገባው ጥንቃቄ (COVID-19 Church Re-opening Guidelines)

More Articles...

  1. የመድኃኔ ዓለም ወርሃዊ በዓል ቅዳሴ አገልግሎት June 4, 2020
  2. ለተገደለው Mr. GEORGE FLOYD የተሰማን ጥልቅ ኀዘን
  3. የ 2020 ህዝብ ቆጠራ (Census)
  4. Cleanup Minneapolis ከተማችንን እናጽዳ

Page 42 of 70

  • Start
  • Prev
  • 37
  • 38
  • 39
  • 40
  • 41
  • 42
  • 43
  • 44
  • 45
  • 46
  • Next
  • End